Login to make your Collection, Create Playlists and Favourite Songs

Login / Register
ስንብት፤ አቶ ብዙአየነህ ኃይለማርያም ይፍጠር 1963 - 2025
ስንብት፤ አቶ ብዙአየነህ ኃይለማርያም ይፍጠር 1963 - 2025

ስንብት፤ አቶ ብዙአየነህ ኃይለማርያም ይፍጠር 1963 - 2025

00:10:11
Report
የአቶ ብዙአየነህ ኃይለማርያም ይፍጠር ድንገተኛ ሕልፈተ ሕይወት ከቤተሰብ እስከ ማኅበረሰብ አባላት ብርቱ ሐዘንን ፈጥሯል። ሕልፈታቸውንም ተከትሎ አብሮ አደጋቸው አቶ ኬኔዲ ገብረየሱስ "ብዙአየነህ በማኅበረሰቡ ውስጥ ጥሩ ስም ነበረው። ሕልፈቱ በጣም የሚያስደነግጥ፤ በጣም የሚያሳዝን ነው፤ ማኅበረሰቡ ይጎዳል" ሲሉ፤ የረጅም ጊዜ ወዳጃቸው አቶ ልዑል ፍስሃ "ብዙአየነህ ላመነበት ነገር በትጋት የሚሠራ፤ ለዕውቀት ከፍተኛ ቦታ የሚሰጥ፤ ትልቅ ሰው ነበር። ሐዘናችን ጥልቅ ነው" ብለዋል። የአቶ ብዙአየነህ ፀሎተ ፍትሐት ሐሙስ ግንቦት 21 ቀን 2017 / ሜይ 29 ቀን 2025 በሜልበርን ደብረ ሰላም ቅድስት ቤተክርስቲያን ከጠዋቱ 9:00 am ከተከናወነ በኋላ የቀብር ሥነ ሥርዓታቸው ይፈፀማል።

ስንብት፤ አቶ ብዙአየነህ ኃይለማርያም ይፍጠር 1963 - 2025

View more comments
View All Notifications